የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አራት የዩክሬይን ክልሎችን መቀላቀላቸውን አስታውቀዋል።እነሱም ሉሃንስክ፣ ዶኔትስክ፣ ኬርሰን እና ዛፖሪዝዝሂያ ናቸው።
ዩክሬን እና ምዕራባውያን ህዝበ ውሳኔው ህጋዊ አይደለም ሲሉ ውህደቱም ህገወጥ ሲሉ ቢያወግዙ
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ዩክሬን በፍጥነት የኔቶ ወታደራዊ ህብረትን ለመቀላቀል በይፋ እንደ ሚጠይቁ ቢዝቱ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የአራቱ ክልሎች መጠቃለል ምንም አይነት ህጋዊ እሴት የሌለው እና ሊወገዝ የሚገባው ነው። ቢሉም
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የብሪታንያ አምባሳደር ባርባራ ዉድዋርድ “በዚህ ላይ ምንም መካከለኛ አቋም የለም” ሲሉ የሚስተር ጉተሬስን መግለጫ ቢያስተጋቡ
"ሩሲያ የጠቀለለችው ቦታ ከ90,000 ካሬ ኪሎ ሜትር በላይ ነው:: " ይህ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ትልቁ የግዳጅ ግዛት ነው።"

Comments
Post a Comment